Ultroid493
#business
ሰላም የAAE ቤተሰቦች ... ከባንክ ብድር ወስጄ ንግድ መስራት ፈልጌ ነበር የቤት ካርታ አሲዤ እና ለመበደር መስፈርቱ ምን ምንድነው Process ብጀምርስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጅብኛል በምን ያህል ጊዜ ከፍዬ መጨረስ አለብኝ ተባበሩኝ እባካቹ የምታውቁ ! አመሰግናለሁ !
Dec 27, 20211 engagements
ሰላም የAAE ቤተሰቦች ... ከባንክ ብድር ወስጄ ንግድ መስራት ፈልጌ ነበር የቤት ካርታ አሲዤ እና ለመበደር መስፈርቱ ምን ምንድነው Process ብጀምርስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጅብኛል በምን ያህል ጊዜ ከፍዬ መጨረስ አለብኝ ተባበሩኝ እባካቹ የምታውቁ ! አመሰግናለሁ !
Dec 27, 2021ካርታው ማስያዥያ ነው ሚሆነው፡ ሰርተህ መክፈል እንደምትችል ማሳያ ግን የንግድ ፍቃድ ያስፈልግሃል፡ ከፍለህ መጨረስ ያልከው እንደ ብሩ መጠን ይለያያል ከ 3 እስከ 5 አመት ነው፡፡
Dec 27, 2021