#other
ሰላም ሰዎች🙋♂️🙋♂️ የዩንቨርስቲ ፍሬሽ ተማሪ ነኝ(social) እና ጥያቄው ዲፖርትመንት ከ ሳምንታት በኃላ እንመርጣለን እና FB ስለሚባለው ነገር እና ስለ ትምህርቶቹ በደንብ ገለፃ የሚያደርግልኝ ሰው እፈልጋለሁ ወይም ደግሞ የተፃፈ ነገር ወይ ቪዲዮም ቢሆን ላኩልኝ እባካችሁ ☺️☺️
Dec 27, 20212 engagements
ሰላም ሰዎች🙋♂️🙋♂️ የዩንቨርስቲ ፍሬሽ ተማሪ ነኝ(social) እና ጥያቄው ዲፖርትመንት ከ ሳምንታት በኃላ እንመርጣለን እና FB ስለሚባለው ነገር እና ስለ ትምህርቶቹ በደንብ ገለፃ የሚያደርግልኝ ሰው እፈልጋለሁ ወይም ደግሞ የተፃፈ ነገር ወይ ቪዲዮም ቢሆን ላኩልኝ እባካችሁ ☺️☺️
Dec 27, 2021Its better to choose law if ur asocial student because its the best one from socail fileds for ur future
Dec 27, 2021