Hi guys I'm 16 ena በህልመ ለሊት እየተሰቃየሁ ነው ቢያንስ በሳምንት 3-4 ቀን።እና አሁን ላይ መገጣጠሚያዎቼን እያመመኝ ነው በተለይ ጉልበቴን።ምን ላርግ????
Dec 26, 2021ቀን ላይ ምን እያየህ፣ እየሰማህ፣ እያሰብክ እና እያወራህ ነው የምትውለው??? ህልመ ሌሊት ተፈጥሮአዊ ቢሆንም ቀን ላይ የምታደርጋቸው ነገሮች እንዲደጋገም ምክንያት ይሆናሉ። ማቆም ያለብህን ነገር አቁም ፣ እርግጠኛ ነኝ ያልኩህ ገብቶሃል።
Dec 26, 2021