Blackman38
#technology
ሰላም ሰዎች Apple i pad ነበረኝ እና storage ማስጨመር ፈልጌ ነበር ይቻላል? ከተቻለ የት እንደሆነ የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ
Dec 25, 20214 engagements
ሰላም ሰዎች Apple i pad ነበረኝ እና storage ማስጨመር ፈልጌ ነበር ይቻላል? ከተቻለ የት እንደሆነ የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ
Dec 25, 2021Awo ycalal gn icloud gezteh neh in dollars
Dec 26, 2021አይቻልም ! ኦን ቦርድ ስለሆነ ስቶሬጃቸው የግድ ሙሉ ቦርዱ ነው መቀየር ያለበት ከዛ በተረፈ አይ-ክላውድ ላይ ተጠቀም
Dec 26, 2021