#other
የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ግን በፊት ሰቃይ ተማሪ ነበርኩ አሁን ግን ትምህት እያስጠላኝ ነው ምን ላድርግ እስቲ ምከሩኝ
Dec 25, 20219 engagements
የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ግን በፊት ሰቃይ ተማሪ ነበርኩ አሁን ግን ትምህት እያስጠላኝ ነው ምን ላድርግ እስቲ ምከሩኝ
Dec 25, 2021Temar
Dec 25, 2021psycatrist ga hid ena amakrachewu ye enesu counseling yshalal
Dec 25, 2021እኔም አስረኛ ክፍል ነኝ እረዳካለው መፍትሄው ሰአትን አብቃቅቶ የመጠቀም ብልሃት ነው ሌላው ደሞ እራስን መሆን ነው አስተውል ድሮ ጎበዝ በነበርክበት ጊዜ ስትጠቀምበት የነበረውን የጥናት ዘዴ ተጠቀም እራስክን እንደምትችል አሳምነው፤ ፈጣሪክንም እንዲረዳክ ተማፀነው
Dec 25, 2021ፍቅር ሲይዚሽ እንዲ ልቶኚ ትቺያለሽ ነገር ግን አንብቢ ሙዚቃ እያዳመጥሽ አጥኚ
Dec 25, 2021በመጀመርያ ትምህርትህ ላይ ፎከስ እንዳታረግ የከለከለህን ነገር ለይ ከዛ በሃላ እርምጃ ውሰድበት Unpaid advice for high school students ከትምህረታችሁ ጎን ለጎን አንዳንድ ክህሎቶች ተማሩ like graphics design,photo editing,progamming languages
Dec 25, 2021pray bro🙏🙏🙏
Dec 25, 2021Abate enkuan denez hunh genius huneh erasu life aygefam arfeh temar
Dec 25, 2021