#family
አስቸኳይ ነው አዲስ መንታ ልጆች የ ዘመድ አሉ እና የኦርቶዶክስ የሆነ ተቀራራቢ ወይም ተመሳሳይ ካለጠቁሙኝ አመሰግናለሁ!!
Dec 25, 20217 engagements
አስቸኳይ ነው አዲስ መንታ ልጆች የ ዘመድ አሉ እና የኦርቶዶክስ የሆነ ተቀራራቢ ወይም ተመሳሳይ ካለጠቁሙኝ አመሰግናለሁ!!
Dec 25, 2021ጾታ? መች ነው የተወለዱት?
Dec 25, 2021አብሳላት እና አብላካት
Dec 26, 2021ሴት ናቸው ከ1 ሳምንት በኃላ 80 ይሞላቸዋል
Dec 25, 2021Yostina ...Yodahe . .yohana.....yoadan
Dec 26, 2021ዮአዳን እና ዮሐና
Dec 25, 2021ወንዶች ከሆኑ ባሮክ እና ብሩክ በላቸው ሁለቱም ተመሳሳይ ናቸው
Dec 25, 2021Set or wend
Dec 25, 2021