#business
ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ባሁን ሰዓት አዲስ ላይ አንድ ባለ 15ተኛ ህንፃ ሰርቶ ለመጨረስ ስንት ብር በቂ ነው ትላላችሁ እስኪ በዚህ ሙያ ላይ ያላችሁ እና የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ በጣም አስቸኳይ ነው
Dec 25, 20216 engagements
ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ባሁን ሰዓት አዲስ ላይ አንድ ባለ 15ተኛ ህንፃ ሰርቶ ለመጨረስ ስንት ብር በቂ ነው ትላላችሁ እስኪ በዚህ ሙያ ላይ ያላችሁ እና የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ በጣም አስቸኳይ ነው
Dec 25, 202115 ፎቅ ያለዉ ህንፃ የሚሰራ ሰዉ እዚህ ምን ይሰራል ብለህ ነዉ የምትጠይቀዉ ፍቅረኛ የለህም ስለ እሷ ጠይቀን
Dec 25, 2021በካሬ 15000-20000 ይፈጃል በ20ሺህ ብታስበውና ህንፃው ያረፈው 500ካሬ ላይ ቢሆን g+15 ህንፃ ground floor ጨምሮ 16 ወሎች አሉት ማለት ነው:: ግምታዊ ወጪህ= 20000x16x500= 160million br
Dec 26, 202120m erasu bahun gize foke yeseral belhe new
Dec 25, 2021Echi neger le architecture model and estimated birr mnamn teteykesh nw meslegn anyways ye sra lay yale sew bteyk yeteshale nw...
Dec 26, 2021