Mikopia4138.5
#other
ቀይ ስር የመሰለ ካሮት ተፍቆም ውስጡ ቀይስር የሚመስል ካሮት ገጥሞት የሚያውቅ? እውቀቱ ያላችሁ ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል? ስጋውያን መንፈሳውያን እንደእይታችሁ ለምግብነትስ ጤናው የተረጋገጠ ነው?
Dec 25, 202110 engagements
ቀይ ስር የመሰለ ካሮት ተፍቆም ውስጡ ቀይስር የሚመስል ካሮት ገጥሞት የሚያውቅ? እውቀቱ ያላችሁ ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል? ስጋውያን መንፈሳውያን እንደእይታችሁ ለምግብነትስ ጤናው የተረጋገጠ ነው?
Dec 25, 2021Originally, carrots were purple. #Foods Join and share @SHOCKINGFACT
Dec 25, 2021Mnalbat genetically modified hono endayhon endezi ymselew
Dec 25, 2021It grew like that just because of the environment around and I really don't think there is going to be a problem health wise.
Dec 25, 2021Ahun egna mnebelaw carrot.... orange yetederegew modify tedergo new.......mejemeriya purple neber(with out modification)...so bro You're lucky!😉
Dec 25, 2021አመሰግናለው። 1ሜትር በ50ሳንቲም በሆነ መሬት ላይ ነበር ያበቀልኩት። ቦታው ትንሽ ድንጋያማ ቢሆንም በቅሏል የመልኩ ነገር አስገርሞኝ ነው። አሁን አንተ ይኽን ስትለኝ ብዙ ሚስጥራትን ለመረዳት ችያለው። ነገር ግን ይኽ ካሮት ከውጫዊው ገጽታው ባሻገር ውስጡ አረንጓዴ ነው ይኽስ ነገር ኖርማል ነው?
Dec 25, 2021What?
Dec 25, 2021