Ye semonu gunfan gen yetena new? Guroron miyam gunfan(ena sal yalew) Bezu sew tamual mibalew ewnet new?
Dec 25, 2021እውነት ነው። ጥንቃቄ ያስፈልጋል። የታመም ያልታመመም ትኩስ ነገርን ነጭ ሽንኩርት ጤና አዳም የመሳሰሉትን ነገሮች ቢጠቀም መልካም ነው። ከምንም በላይ ግን ግዜያችን በእጅጉ ጸሎት የሚያሻው በመሆኑ በጸሎት መበርታት ይኖርብናል።
Dec 25, 2021