Edu653
#family
How do you find a person that you have no clue about other than his sex?even whether he is alive or not?
Dec 24, 20212 engagements
How do you find a person that you have no clue about other than his sex?even whether he is alive or not?
Dec 24, 2021አጥብቦ ማሰብ መልካም አደለም ፣ የተፈላጊ ፆታ የታወቀበት መንገድ በራሱ ስለዛ ሰው ተጨማሪ መረጃ ይሰጣል at least start with that እስቲ
Dec 25, 2021በጣም ይከብዳል ኧረ ። እኔ ስማቸው እና ሰፈራቸው ራሱ ኖሮኝ ያላገኘኋቸው ጓደኞች አሉኝ ። ይባስ ብሎ ደሞ ወንድ/ሴት የሚለውን መረጃ ብቻ በማወቅ እኔንጃ ከእኔ ተሞክሮ አንጻር ይከብዳል ።
Dec 25, 2021