ሰላም በያላችሁበት የኔ ጥያቄ ትንሿ እህቴ ከሰው ጋር አትስማማም እና ትናንት እንደ አጋጣሚ መኝታዋ ገብቼ የተለያዩ በጣም ገራም ስዕልዎች አየዉ። በዛ ላይ ስዕልዎቹ መልክት በደንብ ያስተላልፋሉ። እና የሷ ስራዎች እንደሆኑ ተረዳሁ። ታድያ እንደት አድርገ ብቃቷን እንድትጠቀም ማድረግ እችላለሁ? ምን ዓይነት ማተርያል ልግዛላት? endet leredat echlalew help me pls
Dec 24, 2021She got a thoughtful brother😊
Dec 25, 2021