#እባካችሁ ተጠንቀቁ አብዛኞቻችሁ ስለ ቲቢ በሽታ ምንም የምታቁት ነገር የለም እኔም እንደ እናንተ ነበርኩ ግን አሁን የቲቢ በሽተኛ ነኝ እናም ለ 3 ወር ያክል ዛሬ ነገ ሞተ እየተባልኩ ከቤተሰብ እየተገለልኩ ያለ እረፍት እያሳልኩ እና በእንቅልፍ ምንም ቢሆን በ እናቴ እና በፈጣሪ እርዳታ አሁን ወደ ቀድሞ አቋሜ ከአላህ ጋ እየተመለስኩ ነዉ እና ምን ልላችሁ ነዉ ራሳችሁን Mask በማድረግ እና ከሠሞኑን ብርድ በመጠበቅ ተጠንቀቁ እና ስለ ቲቢ #More መረጃ ምታቁ Reply አርጉልኝ መድሀኒቴን 2 ወር ይቀረኛል እና በሠላም እንዴት መገላገል እንደምችል ምክር ስጡኝ
Dec 24, 2021Yemir betaam enameseginalen, ena dmo koy completely kezi beshita medan yichalal???
Dec 25, 2021