ኤች አርትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 🔵የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል አከፋፋይ 🔹የት/ት ደረጃ : አይጠይቅም 🔹 .ብዛተ 15 🔹 ፃታ፡ አይለይም 🔹ደሞዝ ፡ 6500 ብር እና 700 ብር ትራንሰፖት 🔹ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡ እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን ፡፡ 🔹ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT ጨምሮ 306 ብር 🔹 ይምጡና ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን ወስደው ስራ ይገባሉyehe neger ewnet new ezi west metseru kalachu yiketralu lemezegeb new yemetawku negerugn ebet kemekemet ye 12 wetet eskimeta lejemer neber thanks...
Dec 24, 2021እኔኮ ሚገርመኝ ሁሉም ይቀጠራል ካሉ ለስልጠና ለምን ያስከፍላሉ ከደሞዝ ላይ አይቆርጡም 😎
Dec 24, 2021