#health
ሰላም አንዴት ናችሁ ጥያቄየ ፀሐይ ሲነካኝ በጣም ያልበኛል አና በጣም ተቸገርኩ ማለቴ አግሬን ሁሉ በጣም አያላበኝ ነው አና ከ pharmacy ምገዛው መድሃኒት ምታውቁት ካላችሁ ሰለረዳችሁኝ አመሰግናለሁ 🙏
Dec 24, 20213 engagements
ሰላም አንዴት ናችሁ ጥያቄየ ፀሐይ ሲነካኝ በጣም ያልበኛል አና በጣም ተቸገርኩ ማለቴ አግሬን ሁሉ በጣም አያላበኝ ነው አና ከ pharmacy ምገዛው መድሃኒት ምታውቁት ካላችሁ ሰለረዳችሁኝ አመሰግናለሁ 🙏
Dec 24, 2021Lela miliktoch mn mn aleh/alush?
Dec 24, 2021ለምሳሌ እግሬ በሸበጥ ጫማ ሆኖ በላበት ይዘፈቃል እንዲሁም መጥፎ ጠረን ያመጣል clotrimazole ተጠቅሜም አልተወኝም
Dec 25, 2021Hakim betamaker yemeretal
Dec 25, 2021