Lmndnw sera magjt yalchalkut apply aderge ymitraj ylm yhonew yhun bye freelance lay erasu hulunm asgbalhu sales reception call agent .. gn lagj alchalkum. Agatami new weys kene ymeslachehual ?
Dec 24, 2021እኔ የማውቀው እግዚአብሔር ምክንያት እንዳለው ብቻ ነው። እምነት ተስፋ እና ፍቅር ብቻ ይኑረን እኛ የነገሮችን መካከላቸውን ስንመለከት እግዚአብሔር ዳርቻቸውን ያውቃል። ሞክሪ ግን ደጋግመሽ።
Dec 24, 2021