hey guys ምን መሰላቹህ የሆነ ጀለስ አለና ትምህርት አይወድም እና AASTU ነዉ የገባዉ እና ሳይጭሩት አይቀርም እሱ ደሞ ሚፈልገዉ ቤተሰብ እንዲመረቅ ብቻ ስለሆነ ሚፈልጉት fake grade አሰርቶ ለቤተሰብ ተመርቄአለሁ ብሎ ማሳየት ነዉ እና እንዲህ ይቻላል ወይ? ሚመረሸዉ ግን አብረዉ ሲማሩ ከነበሩት ጋር ነዉ እና ይቻላል? ማለት መመረቂያ👉 🧑🎓 ye AASTU ሊያገኝ ይችላል please mitaku nigerygbe🙏
Dec 24, 2021ይሄ ምን ልፋት ማጭበርበር እና ውሸት ውስጥ ከተተዉ ? በቀላሉ መማር የማይፈልግ ከሆነ ራሱን አሳምኖ ለቤተሰቡ መንገር ነዉ ገና ስንት አመት እየዋሸ ራሱንም ቤተሰቡንም ከሚያዋርድ በጊዜ የሚሆነዉን መምረጥ ነዉ በዚህ ጊዜ በፌክ ግሬድ አሰርቶ መመረቅን ማሰብ እራሱ Another level of stupidity
Dec 24, 2021