ሰላም ለናንተ ምን መሰላችሁ ቤተሰብ ወንድሜ ሰሞኑን ታስሯል በሰሞኑ ጉዳይ ነው አጣርተን እንለቀዋለን ብለው ይሰራበት ከነበረበት ቦታ ወሰዱት ዛሬ 4ተኛ ቀኑ ነው። ከዚ በፊት ግን እዛው ይሰሩ የነበሩ ፖሊሶች ሙስና ሲበሉ አግኝቷቸው አስይዟቸው ነበር። አሁን ስልጣናቸውን ተጠቅመው በሰሞኑ ሁኔታ አሳበው ወሰዱት። ብመላለስ ብመላለስ ወፍ የለም ቂማቸውን እየተወጡበት ነው። እና pls ምን ማድረግ እችላለሁ?
Dec 24, 2021endih new eko yemiyadergut enesu ....enem getmognal wondeme bale seltan neger neber ena minim balseraw neger musina beltehal bilew aserut yihin yaderegut enesu seladeregut endayagalitachew new ena ke2 amet belay yaleminim firde taserual gn mecheresha lay esu benetsa wota enesu gn kerchele gebu ......ayizone fetari hulunim yastekaklewal
Dec 24, 2021