Answer it politely🙏 አይታችሁ አትለፉ! የመሰላችሁን አስቀምጡልኝ! እኔን በጣም ሊጠቅመኝ ይችላልና። -Be 5k eske 10k birr kelel yale sra mn mesrat yichalal?
Dec 24, 2021-ጀበና ቡና -ሱቅ በደረቴ - ግዜያዊ ከርቸሌዎች እና የጴንጤ ቸርቾች ጋር ውሀና ሶፍት ሻይ ቡና እንዲሁም ዘይት መቸብቸብ -ቺፕስ / እርጥብ እና ብስኩቶችን መሸጥ - ለጥምቀት ጧፍ እና ቲሸርቶችን ፕሪንት አውት አሰርቶ መዘጋጀትና የዛን ሳምንት መቸብቸብ -ከድሬዳዋ ሰልባጅ አስመጥቶ ሰንደይ ማርኬት ጠብቆ መቸብቸብ ብሩን እያገላበጡ -የዘራ መድሀኒቶችን እና የሬት ቅጠሎችን መቸብቸው
Dec 24, 2021