#other
የሆነ ዕቃ ከሸገር ወደ ክፍለ ሀገር መላክ ፈልጌ ነበርና help me out እስኪ if you know any delivery services or whatever?
Dec 23, 20215 engagements
የሆነ ዕቃ ከሸገር ወደ ክፍለ ሀገር መላክ ፈልጌ ነበርና help me out እስኪ if you know any delivery services or whatever?
Dec 23, 2021EMS & DHL
Dec 24, 2021posta bet
Dec 24, 2021ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ዝቅ ብሎ አሉ የሚልኩ ሰዎች በ FSR ነው ሚልኩት ለማንኛውም ሚመችህ ከሆነ ቼክ አድርግ ።
Dec 24, 2021AHUNUNU express
Dec 24, 2021Posta bet hedek lakew kelal new
Dec 24, 2021