አሪፍ ስራ አለኝ ግን ሁሉም እየደበረኝ ነው ታክሲዉ የቤት ኪራይ ላይፉ አስጠልቶኛል በተለይ ደሞ ሰዉ ፖለቲካው በተለይ TV🥴🥴🤢 ማየት. ምን ላድርግ የሆነ አዲስ ነገር እስኪ አማክሩኝ??
Dec 23, 2021አሪፍ ስራ አለኝ ግን ሁሉም እየደበረኝ ነው ታክሲዉ የቤት ኪራይ ላይፉ አስጠልቶኛል በተለይ ደሞ ሰዉ ፖለቲካው በተለይ TV🥴🥴🤢 ማየት. ምን ላድርግ የሆነ አዲስ ነገር እስኪ አማክሩኝ??
Dec 23, 2021Yhe tigab new ...lbkn nefaw mn taregew wey egnan aseran zm blek atzebanen enji
Dec 24, 2021Lemn endedebereh awkehal biyans eko chgrochhn enesun lemeftat mokr ...... andandem keguwadegnochh gar time asalf
Dec 24, 2021Gf yaze
Dec 24, 2021Ere amesgen aba ho sent sera yata yechegerew ale meseleh mibelaw ato miyarfebet bet ato milebsew ato minkeratet sent sew ale meseleh selezi amesgen temsgen beleh hiwtehen bedesta nur 😊
Dec 25, 2021Mekina geza, yeraseshn bet sera,Tv atey.....
Dec 24, 2021Ante sra yelelew ena misekay snt ale ante sram noroh lemamarer tmokraleh ende
Dec 24, 2021ሁሉም ሰው በህይወት ውስጥ መቀበል ያለባቸው አስር እውነቶች የትኞቹ ናቸው? ✅ ከእናት እና ከአባት በቀር ማንም የሚወድህ የለም። ሌሎች እርስዎን ስለወደዱ በምላሹ የሆነ ነገር ይወስዳሉ፣ከጥቂት አልማዞች በስተቀር። ✅ Online ላይ ግንኙነት ሊያበላሽዎት ይችላል። ከ 100 ቱ ውስጥ አንድ ሰው እውነት ካገኘህ በጣም አልፎ አልፎ ነው 1. በሌሎች ጉዳዮች ላይ እረፍት አድርግ፣ አንድ ሰው በጣም ይወዳል፣ ያበደ ሌላው ደግሞ ጊዜው ያለፈበት ነው እና ካንተ ጋር ሲጨርሱ አንዳንድ ሰበቦችን በማቅረብ ልባችሁን ይሰብራል። ስለዚህ ተጠንቀቅ. ✅ ስለሌሎች አታስብ። አይጠቅሙህም. ጠረጴዛዎን ብቻ ያጽዱ, መጽሐፍዎን ይውሰዱ እና ማጥናት ይጀምሩ. ሙያ የመጀመሪያ ስራዎ መሆን አለበት። ✅ መጥፎ ልማዶች ወይም በራስህ ውስጥ መለወጥ የምትፈልገው ማንኛውም ነገር ካለህ። ከዚያ ቀይር ፣ ቀይር። ለማን ነው የምትጠብቀው። ጊዜ እያለፈ ነው ፣ በተቻለ ፍጥነት ከደካማነትዎ ይዋጉ። ✅ እንደ እኔ አስተሳሰብ ሰዎች ከራሳቸው ሕይወት ጋር የተያያዙ ዘፈኖችን ይወዳሉ። ✅ የበሰበሰ ቲማቲሞችን ከፍሪጅዎ ውስጥ ስትጥሉ በተመሳሳይ መንገድ የበሰበሰ እምነትህን ከአእምሮህ መጣል አለብህ። ቲማቲም ወይም እምነት ነው, ከበሰበሰ በኋላ ጥቅም የለውም. ✅ ህይወት ፍትሃዊ አይደለችም። ግን ህይወት ይቀጥላል…. ✅ ሁሉም ሰው በሆነ ወቅት ለአንድ ሰው መርዛማ ነበር። አዎ አንተንም እንኳን። ✅ ጊዜው ምንም ያህል ከባድ ቢሆን "ይህም ያልፋል" የሚለውን አስታውስ። ✅ ለአንዳንድ ጥያቄዎች መልስ የለም
Dec 24, 2021begize gebto tikilil bilo letttt
Dec 24, 2021አይዞን ወንሜ እኔም እንደዚ ያደርገኝ ነበር ግን የግል ስብዕና ስልጠና ከወሰድኩ በውሀላ ምርጥዬ ሆኛለሁ ። አንተም ይሄን እድል ማግኘት ከፈለክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ መረጃዎችን አካፍልሀለሁ ።
Dec 24, 2021