SternRaven96101
#other
አንድ ጥያቄ ነበረኝ ካምፓስ እስክንገባ ተፈትኜ እየተጠባበቅኩ ነው ስራ የለኝም እና ኢችን ጊዜ በስራ ማሳለፍ እፈልጋለሁ እና እንግሊዝኛ እና ጣልያንኛ በደንብ እችላለው እና ምን ስራ መስራት እችል ይሆን
Dec 23, 20217 engagements
አንድ ጥያቄ ነበረኝ ካምፓስ እስክንገባ ተፈትኜ እየተጠባበቅኩ ነው ስራ የለኝም እና ኢችን ጊዜ በስራ ማሳለፍ እፈልጋለሁ እና እንግሊዝኛ እና ጣልያንኛ በደንብ እችላለው እና ምን ስራ መስራት እችል ይሆን
Dec 23, 2021asterguwaminet
Dec 24, 2021በጣም ተማሪዎች እየተጠቀሙበት ያለ ስራ አለ ። ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ አሳውቅሀለሁ ።
Dec 24, 2021Enen mastemar tchiyalesh
Dec 24, 2021Ayer menged teketer
Dec 24, 2021