ለግርማ ሞገስ ለትምህርት ምናምን እያሉ ቴሌግራም ላይ እና ፌስቡክ የሚለቀቁት ፅሁፎች በቅዱሳዊ ሀይል ነው ወይስ በርኩሳዊ ሀይል ነው የሚሰሩት?
Dec 23, 2021ነገሩን በ2ከፍለክ መመልከት ትችላለክ። ዝርዝሩን እንተወው እና ለሰው ልጅ የሚበጀው አስቀድሞ መንግስቱን እና ጽድቁን ቢፈልግ ነው። ከዛ ባሻገር ግን ያስፈልገኛል የለኝም የምትለውን ነገር ሳይሳሳ ወደሚሰጥ አምላክ ማንጋጠጥ መልካም ነው።
Dec 23, 2021