#politics
ሰላም ጓደኞቼ አሁን እያየነው እንዳለው አንድ አሸባሪ ቡድን ከህይወት ባሻገር ባንክቤትን ቢዘርፍ ፤ሂሳባቸው እዚህ ባንክቤት የሆነላቸው ሰዎች ገንዘባቸውን ከየት ያገኛሉ?
Dec 23, 20215 engagements
ሰላም ጓደኞቼ አሁን እያየነው እንዳለው አንድ አሸባሪ ቡድን ከህይወት ባሻገር ባንክቤትን ቢዘርፍ ፤ሂሳባቸው እዚህ ባንክቤት የሆነላቸው ሰዎች ገንዘባቸውን ከየት ያገኛሉ?
Dec 23, 2021Leba eko kaccount aydelem transfer miyaregw 😭😭 Yenesu birr computer system lay new yalew 😁
Dec 23, 2021Wedo sayhon ba gedu yekaflal hegawe eko nw
Dec 25, 2021ባንኩ እስካልከሰረ ድረስ ብሩን እያገላበጡ ይቆያል እንጂማ ሁሉም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ብሩን ሊያወጣ ቢሞክር ከግማሽ በላዩ ወፍ የለም ነው ሚባለው እኮ በብድር ተበልቶ ብሩ አልቋል እኮ
Dec 23, 2021It's not like u give them ur money at some branch and they keep it at that branch, then they give u that exact money back when u need it. Ur money is kept on a computer system not as paper money.
Dec 23, 2021Snt askemteh nw endi yechnekeh😂
Dec 23, 2021