Hello ladies, ጉአደኛ ነበረችኝ እና sex ማድረግ ከጀመርን ወር አካባቢ ቢሆነን ነው. የወር አበባዋ ከቀረ ወደ ሳምንት አልፏታል.ዛሬ ከ pharmacy tester ገዝታ check ስታደርግ, አንዳረገዘች ምልክት አሳየኝ አለችኝ, ትላንት ደግሞ relationship ማቆም አለብን ተባብለን ተስማምተን ነበር የኔ ጥያቄ : 1, ከ pharmacy ተገዝቶ check ማድረጊያው ትክክል ነው ወይ / አይሳሳትም ወይ? 2, ጤና ጣቢያ አልሄድም የግል ነው የምሄደው ለማሶረድ ብላኛለች, ጤና ጣቢያ ችግር አለው እንዴ? የግል ብትሄድ ምን ያክል ገንዘብ ነው የሚያስፈልገኝ? Thanks in advance
Dec 23, 2021gentlemens ezi quastion lay baleye👨🦯..
Dec 23, 2021