ያንተ/ያንቺ አንድ መልስ ህይወቴን ልትቀይረው ትችላለችና አባክህን/ሽን አንብባችሁ መልሱን አስቀምጡልኝ! እናቴ በጣም ችግር ውስጥ ናት።እናቴ እየተቸገረች ከሰው እየተበደረች አሁን ብዙ እዳ አለባት።ይሄን ለመክፈልና እኛን ለማኖር የግድ መስራት አለባት። ግን ቤት ሆና ልትሰራው ምትችለው ስራ ምንድነው? ምን ትስራ?እናቶች ሊሰሩት ሚችሉትን ትንሽም ሆነ ትልቅ ስራ ጠቁሙኝ እባካችሁን!? አመሰግናለው።
Dec 23, 2021አትክልት መሸጥ ሚችሉ ከሆነ እና በእኔ መንገድ ከሆነ ሰፈራችሁ ከጋርመንት አትክልት ተራ በነፃ አመጣላችኋለሁ
Dec 23, 2021