Pls amakruy ene ye debrebrhan lj ney gn AA nw yadegut ahun lay 60,000 aley AA wst enkuan business lemejemer tnsh endehone awkalew eski debrebrhan mejemer mchlew atrafi business ngeruy be coursm be mnm lisera michl arif business
Dec 22, 2021አንድ አብሮህ 50% ሚጋራህ ሰው ፈልግ እና 110ሺብር ሙሉ ከዛ የአጃክስ ሳሙና መስሪያ ማሽን በ95ሺ ትገዙ እና 10ሺ ግብአት ትገዛላቹ አንዱ 2ብር ወጪ ብታደርጉበት ካዛ ለሱቆች 3ብር ብታስረክቡ በቀን ቢያንስ 5000 ሳሙና ወጥራቹ ብታመርቱ ንፁህ ትርፍ በቀን 5000 አላቹህ ማለት ነው ✅ ሌላው ደሞ በግ እርባታ ነው ግልገል በግ ሽንጠ ረጅም በ1000 ብር ብትገዙ በጉ በ3 ወር 1500 ቢመገብ ከዛ አዲስ አምጥታቹ ቢያንስ 5000 አንዱን ብትሸጡ 2500 ከአንድ በግ ማለት ነው ስለዚህ 20 በግ ቢኖርክ 50'000 ብር ✅ ንፁህ ትርፍ አለው 😊ከዛ ትርፉን ኢንቨስት እያረክ ማሳደግ ነው 🙌
Dec 22, 2021