#relationships
ምን መሰላቹ ሰፈር አንድ ልጅ አለች በጣም ነው ምናወራው ምንም ነገር አደብቀኝም የሆነችውን ሁሉ ትነግረኛለች ብዙ ግዜ ሰፈር እኔ ከሌለው እንደሚደብርት ሁሉ ትነግረኛለች text ስንደራረግ ውላ በጣም ነው ምንቆየው ከሌላ ወንዶች ጋር ሁሉ ምታረገውን ነገር sex ሁላ እንዴት አይነት position እንደሆነች ሁሉ ነው ሳደብቅ ምትነግረኝ ሁሌም ግን እኔ ከሌሎች ወንዶች እንደምለይባት ነው ምትነግረኝ እኔም ደሞ በጣም ነው ምትመቸኝ እየቆየን ስንሄድ እኔ እየወደድኳት መጣው እሷንም ስስባት ለኔ ጥሩ ስሜት እንዳላት ነው ሚገባኝ ይሄን ነገር ተረድቼ ግን ጥያቄ አቅርቤላት ነበር የኔ ሆና ማቀጥል ከሆነ የምጨረሻችን እንደሆነም ነግኳት እሷ ግን ይመጨረሻችን መሆኑን ስነግራት በጣም ደብሯት ነበር መልሷ ግን የኔ ተቃራኒ ነበር..እና ምን ባደርግ ነው ምትመክሩኝ እናተስ ብትሆኑ ምን ነበር ምታደርጉት ስለመልሳቹ በጣም ነው ማመሰግነው
Dec 22, 20214 engagements