ሰላም የ ሀገር ትርጉም ለእናንተ ምንድነው ?ኢትዮጵያን ሀገሬ ያላችሁበትስ?ሀገሬ ሚያስብለን መሬቱ ነው ወይስ ህዝቡ,ወይንስ ዘራችን?? ይሄን ጥያቄ ያነሳሁት ሀገሬ ብዬ በኖረኩበት የ ሀገሬ ሰው ሲያሳድደኝ ሲገለኝ ሲዘርፈኝ ሳይ ነው!ታዲያ ይህ አይነቱ በደል እኮ የሌላ ሀገርም ህዝብ ያደርጋል እና ስለ ሀገር ያለኝን ነገር ዘብረቅ አድርጎታል።ሀገር መሬት ከሆነ ደግሞ መሬት ሞልቷል አጥር ሰራንበት እንጂ!እስቲ የእናንተን እይታ አካፍሉኝ? አመሰግናለው!
Dec 22, 2021ሀገር መለት ሰው ነው ደግሞ የሆነ Group ተነስቶ ስለበደለኝ ብቻ ሀገሬን ልጠላ አልችልሞ ምክንያቱም አለውልህ የሚለኝ ከጎኔ የሚቆም ወገን አለኝ አንዱ ሲጥል አንዱ ያነሳለል ይህ ነው የኔ ሀገር
Dec 22, 2021