የሆነች ልጅ አለች በጣም ነው ማፈቅራት 7 እመት ሁኖኛል እስዋን ማፍቀር ከጀመርኩ እስዋ ግን አንደ best friendwa ነው ምታየኝ። እንደማፈቅራት ከነገርክዋት ደሞ ግኑኝነታችን እንደማይቀጥል ነግራኛለች። እና እንደማፈቅራት ልንገራት እና ግኑኝነታችን ይቅዋረጥ ከዛ ግን maybe እስዋን ምያስረሳኝ ከሆነ ከ ሌላ ሴት ጋር make out ነገር ልሞክር እንዲ መቀጠል አልፈልግም። sex enkwan mareg alfelgm am still v gn make out እስዋን ምያስረሳኝ ከሆነ ልሞክር ሞክሮ ምያቅ አለ? የተሳካለት?
Dec 21, 2021Dude, making out with a girl to forget another girl is like taking heroin to get over weed. Either A. Pull out of this relationship and stop hurting yourself; or B. Teach yourself to accept that she isn't interested in you. Both are hard options, but they are better and healthier.
Dec 22, 2021