Selam sewoch, Ene milew nikisat menekes felige neber (ye kidane mihiret 16) mulu jerbaye lay ena arif nekashoch yemitawiku kalachu pls nigerugn
Dec 21, 2021ራስክን ነው ኪዳነምሕረትን ማስደሰት የፈለከው🤔 የሆነ ሆኖ የእኛ ሕይወት ከቃሉ ጋር መስማማት ይኖርበታል እንጂ ቃሉን ከሕይወታችን ጋር ማስማማት አልያም ለማስማማት መጣር ስህተት ነው። ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ፈትታ የምታቆርብክ የክርስቶስ አካል የሆነች ቅድስት ቤተክርስቲያን እንደመሆኗ ከአምላኳ ተቀብላ የሰራችልክን ትዕዛዝ መጣስ የለብክም። የመነቀስክን ፍላጎት በኪዳነምሕረት ስዕል ስለሸፈንከው አልተሳሳትክም ማለት አይደለም። ባለማወቅ የተነቀሳችሁ ንስሀ ግቡ። ሳትነቀሱ የጠየቃችሁ ከመነቀስ ተቆጠቡ። እንዲ የተነቀሳችሁ ሰዎች/ያሰባችሁ ሰዎች ምን አስባችሁ ነው ግን. . . ዝሙት በሚስማማው ስንት ኃጢያት በሚፈጸምበት አካል ላይ የቅዱሳንን ስዕል መነቀሱ ከፍቅር ቢመስልም ነገሩ ውስጠ ወይራ ነው። በተቃራኒው ማንቋሸሽና ለቅዱሳኑ ክብር አለመስጠት ነው። ጥንቃቄ።
Dec 22, 2021