Selam sewoch አኔ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ከአንዲት ልጅ ፍቅር ይዞኛል እና ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ማለት እንዳልነግራት እንደዚህ ዓይነት ነገር በዚህ ጊዜ ብዙም አያስፈልግም ይባላል ብነግራት እራሱ ልጅቷ እንደዚህ ዓይነት ነገር እሺ የምትል አይመስለኝም ምናልባት ደግሞ ልትጣላኝም ትችላለች ብዬ ፈራሁ። ዝም ማለቱም ከበደኝ ። ከእሷ ጋር በአንዳንድ ነገር እንገናኛለን እናወራለን እና በተገናኘን ቁጥር እሷን ማፍቀሬ እየጨመረ ይመጣል እና ምን ባደርግ ይሻላል ትላላችሁ እሷን ማፍቀር ማቆም ? እንዴት ? ወይስ ምን ባደርግ ይሻለኛል እባካችሁ አንድ ነገር በሉኝ ለመልሳችሁ አመሰግናለው🙏🙏
Dec 21, 2021Mejemeriya try to be close with her ke befitu yebelete try to spend time with her or talk to her frequently keza satnegrh yesuan flagot ltawk tchlaleh malet lante yalatn amelekaket be tezewawari ltawk tchlaleh ketta kemenager i guess this is better so if she shows interest fine if she tries to push you away leave her and try your best to forget her.
Dec 22, 2021