#other
ዛሬ ነበር የፓስፖርት ቀጠሮዬ ለ አሻራ ነገ መስሎኝ አለፈኝ . እና አሁን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ነገ ብሄድ ይሰሩልኛል
Dec 21, 20216 engagements
ዛሬ ነበር የፓስፖርት ቀጠሮዬ ለ አሻራ ነገ መስሎኝ አለፈኝ . እና አሁን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ነገ ብሄድ ይሰሩልኛል
Dec 21, 2021ጥዋት ሂድ ይሰሩልሀል ።
Dec 21, 2021awe yesrulshal menm aylum gen be tewat begizi yeserulshal
Dec 21, 2021awo yiserulal
Dec 21, 2021Tnx all🙏🙏
Dec 21, 2021150 ብርሽን ሆጭ ታደርግና ትሰለፋለህ ግን በለሊት ሂድ ካረፈድክ መዝግበው ለቀጣይ ቀን ጠዋት እንድትመለስ ነው ሚያደርጉህ
Dec 21, 2021They will or they will give you another appointment for after tomorrow... and u r gonna pay 150 birr penalty By: Anonymous 🎖 17 rep a few seconds ago
Dec 21, 2021