So where does a thought go when it's forgotten and where does a deleted file in a PC or phone go ...do they just evaporate? I am confusion. I've been thinkin about this for months now and had to ask people's opinions.
Dec 21, 2021ሀሳብ ተረሳ ማለት ከአእምሯችን ተሰረዘ ማለት አይደለም ዲፕ ተቀበረ ማለት ነው ለዚህም ነው ሂብኖሲስቶች አንኮሸስ ማይንዳችንን ፈልፍለው የረሳነውን የሚያወጡጥ ... የፒሲው አንዴ ድሊት ስላደረከው አይጠፋም ይቀመጣል ስትፈልገው በሶፍትዌሮች የምትመልሰው ለዛ ነው ግን ሁለቴ ፎርማት ከሆነው ዲስትሮይድ ይሆናል ያ ማለት 1ስ እና 0ስ ይደመሰሳሉ ማለት ነው sdd hdd ሲሆን ይለያያል አቀማመጡም አደመሳሰሱም (አንዱ ማግኔቲክ ሲሆን አንዱ ኤሌክትሪካሊ ነው)
Dec 21, 2021