Selam lenante yhun Eski metsaf kudus lay Eyesus ene amlakachu (besew temesye yemetahu) negnna amlkugn tegezugnm yemil bota ngerugn
Dec 20, 2021Selam lenante yhun Eski metsaf kudus lay Eyesus ene amlakachu (besew temesye yemetahu) negnna amlkugn tegezugnm yemil bota ngerugn
Dec 20, 2021አንተ ሰው በመጀመርያ መጽሐፍ ቅዱስ ሐዋርያት እና ነብያት ስለ እግዚአብሔር የሚያውቁትን ነገር የጻፉት ነገር ሳይሆን እግዚአብሔር ራሱ ራሱን የገለጠበት ሕያው ቃል ነው ። ስለዚህ አንድ ምርጫ ብቻ ነው የሚኖርህ ቃሉ ስለ እግዚአብሔር በቂ መገለጥ አለው። አንተ ያንን ቃል በመጽሀፍ ቅዱስ ቃል በቃል እስካላገኘህ ድረስ ምናልባት ላትረካ ትችላለህ ። እኛም ልናደርግ የምንችለው የተጻፈልንን ነገር አምነን ተቀብለን ከዛም ለመረዳት ማጥናት ነው። እንግዲህ መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ አልተጻፈም ማለት ፣ ሁሉ መጽሀፍ ቅዱስ ውሸት ነው ምንም ጭብጥ የለውም ማለት ነው። የመጽሀፍ ቅዱስ ሙሉ ጭብጥ እኮ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ምናልባት መጽሐፉ ውስጥ አልኖር ብሎ ሳይሆን አንተ ማየት መቻልህን እና አለመቻልህን አረጋግጥ ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልህ ።
Dec 21, 2021There are like 33 verses in the gospels which proves jesus is us god
Dec 21, 2021Amlak mehon lemasayet aydlm wede meder ymetawu leyadenen nw enji!
Dec 21, 2021““ያለውና የነበረው፣ የሚመጣውም፣ ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ፣ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ” ይላል።” — ራእይ 1፥8 (አዲሱ መ.ት)
Dec 21, 2021(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 1) 1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ #ቃልም_እግዚአብሔር_ነበረ። . . . 14፤ #ቃልም_ሥጋ_ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። The word that became flesh is that same word who is called God. This word of God is #JESUS!
Dec 21, 2021“እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።” — ዮሐንስ 6፥47
Dec 21, 2021“የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይና ሐዋርያ ስምዖን ጴጥሮስ፤ በአምላካችንና በአዳኛችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ በኩል እንደ ተቀበልነው ዐይነት ክቡር እምነት ለተቀበሉት፤” — 2ኛ ጴጥሮስ 1፥1 (አዲሱ መ.ት)
Dec 21, 2021“እኔና አብ አንድ ነን።” — ዮሐንስ 10፥30
Dec 21, 2021ዮሐንስ 20 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ከስምንት ቀን በኋላም፣ ደቀ መዛሙርቱ በቤት ውስጥ ነበሩ፤ ቶማስም ከእነርሱ ጋር ነበር፤ በሮቹ ተቈልፈው ነበር፤ ኢየሱስ ግን መጥቶ በመካከላቸው ቆመና፣ “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው። ²⁷ ከዚያም ቶማስን፣ “ጣትህን ወደዚህ አምጣ፤ እጆቼንም ተመልከት፤ እጅህን ዘርጋና በጐኔ አስገባ፤ አትጠራጠር፤ እመን” አለው። ²⁸ ቶማስም፣ “#ጌታዬ፤ #አምላኬም!” አለው።
Dec 21, 2021enatu wederassh temelesh ...tnsh koytesh smeta edewllachuhalew yalew yetu ga new tyalesh😂😂😂😂
Dec 21, 2021“የሰው ልጅ ሊያገለግልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ መጣ እንጂ ሊገለገል አልመጣምና።”” — ማርቆስ 10፥45 (አዲሱ መ.ት)
Dec 21, 2021"Therefore God has highly exalted him and bestowed on him the name that is above every name, so that at the name of Jesus every knee should bow, in heaven and on earth and under the earth, and every tongue confess that Jesus Christ is Lord, to the glory of God the Father." Philippians 2:9-11 And read John 10. Muluwn
Dec 21, 2021Imagine that ante y ngus lj hone and deha sew lemerdat hedk enebel. Ena yann chgregna betam slesazenek ltredaw y kbrhn lbs trek hedk ltredaw. Ena yann deha Gena stagegnew lemerdat felge Ena betam melkam ena tihut sew neh. Ine y ngus lj negn ena albregn blek nw mtjemrew????
Dec 21, 2021