ሰላም ሰዎች ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ ነው ጉዳዩ ሲጀምር እኔ ክረምት ላይ ለእረፍት አያቴ ጋር ሄድኩ እና እዛ ብዙ ጊዜ ከአክስቴ ልጅ ጋር በጣም ሱቅ እንወጣለን እና የሆነ ልጅ ያየኛል ለካ ልብ አላልኩም ነበር ከዛ ለአክስቴ ልጅ የtg accቴን ጠየቃት እና ላምን አልቻልኩም ም/ቱ ከእዛ ከ1 አመት አካባቢ በፊት የሆነች ሲትዮ ነበረች ችብስ ትሸጥ ነበር ያለ ወትሯችን ልንገዛ ወጣን እንደ አጋጣሚ ሆኖ ደሞ እሱም ሊገዛ ወቶ ነበርና ልብም አላልኩትም ነበር ከአክስቴ ልጅ ጋር ይቃለዳሉ ይግባባሉ ምናምን እና ችብስ ሻጯ እኔና እሱን ለማጣበስ ስትሞክስ ፊቱ ላይ ደስታ ይታይ ነበር እኔ ደሞ ደንግጬ እሮጥኩ እና በዛ ሁኔታ ነበር መጀመሪያ ያወኩት እና ወደ አሁኑ ስመጣ accቴን ሲጠይቃት አላመንኩም ነበር በቃ በጣም ነበር ደስ ያለኝ የነበረው ከዛ ለትንሽ ግዜ አወራንና እንደለመድነው ሱቅ ስንወጣ እሱን ሳየው ተዉኝ ምን ሆኜ እንደሆነ አላቅም እሮጣለሁ የሆነ ጊዜማ የአክስቴን ልጅ ገፍት ጥያት አቃለሁ ከዛ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ከእሱ ፍቅር እንደያዘኝ ገባኝ በቃ ስለሱ ሳስብ ማልቀስ ነው ደሞ ሁሌ tg ላይ hi የምለው እኔ ነኝ ከዛ ግን ብዙም አናወራም እና በቃ የእሱን pic እያየሁ ማልቀስ ሆነ ስራዬ ደሞ ለአክስቴ ልጅ ሲነግራት ከእዚ በፊት በፍቅር ህይወቱ የተጎዳ ነው እና pp pic እያየሁ እንደማላገኘው ካሰብኩ ይኸው 5ወር ሆነኝ እስቲ ምን ላድርግ ንገሩኝ
Dec 20, 2021Sent ametesh new?
Dec 21, 2021