#relationships
ሰዎች እንዴት ናቹ! ምን መሰላቹ እኔ 12ኛ class ተማሪ ነኝ እና እኔ ምማርበት ት/ት ቤት ከሆነች ልጅ የአይን ፍቅር ይዞኛል እሷ አታቀኝም ግን ስልኳን ከሰው ወስጄ በዚህ ሰሞን እያወራዎት ነበር እና አርብ ከ ሰዓት ት/ት ቤት ተገናኝተን ልናወራ ተስማምተናል እና እኔ ምን ማውራት እንዳለብኝ አላውቅም እንደነገርኳቹ እሷ በአካል አታቀኝም እና ምን ማረግ እንዳለብኝ አማክሩኝ pls
Dec 20, 20215 engagements