ስሙኝማ፡ ታላቅ ወንድሜ በጣም ቀጭን ነው እና ለመወፈር ጓደኞቹ #ግሉኮስ ጠጣ ብለውኛል ብሎ ቤተሰብ ደግሞ ሳይድ ኢፌክት ይኖረዋል ተው በሚል ተጣልተዋል። እስኪ የምታውቁ የጤና ባለሞያዎች ንገሩኝ ችግር ካለው
Dec 20, 2021So yaw glucose ሊጋት ካሰበ...በደሙ ውስጥ excess amount of glucose ይኖረዋል ማለት ነው! ይህም ማለት ሰውነቱን ከማፋፋት ይልቅ በደም ስሮቹ ላይ ከባድ ጉዳትን ይፈጥርበታል! ልክ እንደ ስኳር ታማሚዎች....የነርቭ, የልብ, የኩላሊት እና የአይን መጥፋት በሽታዎች ሊያጋጥሙት ይችላል! ከዚህ ሁሉ ጣጣ በምግብ እራሱን ለመጠገን ቢሞክር ጥሩ ነው! እምቢ አሻፈረኝ ካለ ደግሞ plumpy nut ሚባለውን ከየትም አፈላልጎ ቢጠቅም ይሻላል!
Dec 20, 2021