Bekalu-3
#personal
ሰዎች እነደምን ናችሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ አንድ ሰው ነበር ሁልጊዜ በሳይክል አሸዋ እየጫነ ከ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ይገባል ቦታው ላይ ያሉት ፓሊሶች ኮንትሮባንድ ያስገባል በማለት ለመክሰስ ይፈልጋሉ ግን ማስረጃ የላቸውም እሺ ጥያቄው ሰውየው ምንድነው በኮንትሮባኖድ የሚያስገባው?
Dec 20, 202110 engagements
ሰዎች እነደምን ናችሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ አንድ ሰው ነበር ሁልጊዜ በሳይክል አሸዋ እየጫነ ከ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ይገባል ቦታው ላይ ያሉት ፓሊሶች ኮንትሮባንድ ያስገባል በማለት ለመክሰስ ይፈልጋሉ ግን ማስረጃ የላቸውም እሺ ጥያቄው ሰውየው ምንድነው በኮንትሮባኖድ የሚያስገባው?
Dec 20, 2021Er ye mayasgebawun biteyik ayishalm nebr ende sint negr ale eko ke ashewaw gar tekelaklo ligeba michil
Dec 20, 2021Cycle 🤔
Dec 20, 2021ሳይክሉን ነዋ
Dec 20, 2021Bicycle nwa
Dec 20, 2021ashewa 🙂
Dec 20, 2021