Selam ሰዎች እንዴት ናችሁ በአስቸኳይ እርዳታ እፈልጋለው በጣም ሆዴ ይጮሀል even ሸኖ ቤት ሄጄ እንኳን ምንም አይተወኝም ዝም ያለ ቦታ ላይ በጣም ይጮሀል ይህ ችግር ለብዙ ጊዜ ቆይቶብኛል 😔😔 እና ምን ማረግ ነው ያለብኝ ሀኪም ቤት ብሄድም ሊሻለኝ አልቻለም ምን ላድርግ 🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 20, 2021ከድምጹ ሌላ ሆድ ቁርጠት፣ መነፋት፣ ፈስ ምናምን አለው?
Dec 20, 2021Selam ሰዎች እንዴት ናችሁ በአስቸኳይ እርዳታ እፈልጋለው በጣም ሆዴ ይጮሀል even ሸኖ ቤት ሄጄ እንኳን ምንም አይተወኝም ዝም ያለ ቦታ ላይ በጣም ይጮሀል ይህ ችግር ለብዙ ጊዜ ቆይቶብኛል 😔😔 እና ምን ማረግ ነው ያለብኝ ሀኪም ቤት ብሄድም ሊሻለኝ አልቻለም ምን ላድርግ 🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 20, 2021ከድምጹ ሌላ ሆድ ቁርጠት፣ መነፋት፣ ፈስ ምናምን አለው?
Dec 20, 2021ባክቴሪያ መብዛት ነው የሆድን መጮህ የሚፈጥረው ስለዚህ ከቻልክ ጤናዳም ሁሌ በኮዳ ዘፍዝፈህ ለብ ባለ ውሀ ጠጣው ሳታፈላው ጤናዳሙን.. ጨጏራ ከሌለብህ ፌጦ ወሳኝ መድሀኒት ነው ከዛ በተረፈ ለሶስት ቀን የሚወሰድ ሽሬሮፕ አለ ትላትል ማስወገጃ ረፍት ውሰድና እሱን ጠጣ በተቅማጥ ጠራርጎልህ ይወጣል... ጎን ለጎን ግን ፀበል ጠጣ በጠዋት በባዶ ሆድህ
Dec 20, 2021Selam beteseb endet nachhu please give me your advice or experience endet newu yemtanebut yeneberewu endet newu drug eske smu interactions, adverse effects Ena lilochnm negeroch yematresubetn menged ngerugn
Nov 14, 2024Selam beteseb endet nachhu please give me your advice or experience endet newu yemtanebut yeneberewu endet newu drug eske smu interactions, adverse effects Ena lilochnm negeroch yematresubetn menged ngerugn
Nov 16, 2024መተት ልሆን ይችላል
Dec 24, 2021Man enm edi yaregegn nbr ... University yegebaw semon megebu sekeyerebegn mnamn meselegn ... Especially quiet place sehon betam shame yasezegn nbr ...eske kereb geze edeza yaregegn nbr ... Last year nbr university yegebahut ...gn ahun tetognal berasu geze ...Esti gn edezi areg ...weha bednb teta.. mastika yemategnek kehone akum... Ena megeb sat atezelel
Dec 20, 2021