#other
ሠላም ለሁላችሁም ፈረስ ለመከራየት ለአንድ ቀን የት ነው ማግኘት ምንችለው? please mtakut kale asawkughe phone kale
Dec 20, 20218 engagements
ሠላም ለሁላችሁም ፈረስ ለመከራየት ለአንድ ቀን የት ነው ማግኘት ምንችለው? please mtakut kale asawkughe phone kale
Dec 20, 2021Yet akababi neh? inbox me
Dec 20, 2021ራይዱን መቼስ አይደለም አ ?😁 ስለዚህ ዋናውን ፈረስ ከሆነ እንጦጦ ፓርክ አለ ግን መውጣት አትችልም ከዛ ኤርያ
Dec 20, 2021አይ አይደለም😁 ለCarnival ፈልገን ነው
Dec 20, 2021Adama kehonsh ...kidus,abdella ena ben gar😈
Dec 20, 2021📞6090
Dec 20, 2021ምናልባት ጃንሜዳ የሚገኙ የካምፕ ፈረሶች አሉ ። ምናልባት ሊያከራዩ ይችላሉ ። እርግጠኛ አይደለሁም ።
Dec 20, 2021