#health
Hello ለምንድነው ሁሌ ሻወር ከወሰድኩ በሁዋላ ሰውነቴን የሚያቃጥለኝና የሚያሳክከኝ እንደዚ መሆን ከጀመረ ብዙ አመት አልፎታል እና እስኪ የምታቁት መድሀኒት ካለ ወይ እንደዚ የሚያረጋቹ ሰዎች Help me
Dec 20, 20213 engagements
Hello ለምንድነው ሁሌ ሻወር ከወሰድኩ በሁዋላ ሰውነቴን የሚያቃጥለኝና የሚያሳክከኝ እንደዚ መሆን ከጀመረ ብዙ አመት አልፎታል እና እስኪ የምታቁት መድሀኒት ካለ ወይ እንደዚ የሚያረጋቹ ሰዎች Help me
Dec 20, 2021it may an allergy try to change the soap or water type or other things you are currently usisng
Dec 20, 2021It’s probably an allergy or demo sometimes dry skin yalachew sewoch samuna sitekemu endeza yhonal sleza u can try by changing ur soap ena demo apply skin moisturizers on ur skin after taking a shower
Dec 20, 2021አለርጂ ነው ብሮ .. እውቋ ድምፃዊት ኬቲ ፔሪ የውሀ አለርጂ እንዳለባት በአንድ ወቅት ሰምቼ ነበር እና ልክ አሁን እንዳልከው ነው የገለፀችው ከሻወር በኃላ እና ዝናብ ከደበደባት የሚሰማትን ስትገልፅ
Dec 20, 2021