የሚያምኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሏቸዋል፤ #በስሜ #አጋንንትን #ያወጣሉ፤ በአዲስ ልሳንም ይናገራሉ፤” — ማርቆስ 16፥17 (አዲሱ መ.ት) “ዮሐንስም፣ “መምህር ሆይ፤ አንድ ሰው #በስምህ #አጋንንት #ሲያወጣ አየን፣ እኛን ስለ ማይከተልም ከለከልነው” አለው።” — ማርቆስ 9፥38 (አዲሱ መ.ት) “ “ሰባ ሁለቱም ደስ እያላቸው ተመልሰው፣ “ጌታ ሆይ፤ አጋንንት እንኳ #በስምህ #ተገዙልን” አሉት።” — ሉቃስ 10፥17 (አዲሱ መ.ት) “ይህንም ብዙ ቀን ደጋገመችው፤ ጳውሎስ ግን በዚህ እጅግ በመታወኩ ዘወር ብሎ ያን መንፈስ፣ “ከእርሷ እንድትወጣ በጌታ #በኢየሱስ #ክርስቶስ #ስም #አዝሃለሁ” አለው፤ መንፈሱም በዚያው ቅጽበት ወጣላት።” — ሐዋርያት 16፥18 (አዲሱ መ.ት) “በዚያ ምሽት በአጋንንት የተያዙ ብዙ ሰዎችን ወደ ኢየሱስ አመጡ፤ እርሱም መናፍስትን #በቃሉ አስወጣ፤ በሽተኞችንም ሁሉ ፈወሰ።” — ማቴዎስ 8፥16 (አዲሱ መ.ት) አጋንነት የሚወጣው በጥምቀት ነው የሚል መፃሀፍ የለም። አጋንንት የሚወጣው በኢየሱስ ስም ነው። የእ /ግር ቃል የሚለውን ወይስ ሰዎች የሚሉትን እነመን ???
Dec 20, 2021