Yesew lj edme bemetshaf kdus bibeza 80 new ylal ena eskemechereshaw agree endemikoyu besterjna edmiyachewm medegagef enadalebachew yemigelts new
Dec 20, 2021Yesew lj edme bemetshaf kdus bibeza 80 new ylal ena eskemechereshaw agree endemikoyu besterjna edmiyachewm medegagef enadalebachew yemigelts new
Dec 20, 2021Samanya yatbalbat mknyat and saw esta 80 amt naw yamnoraw tablo slamtasb ya 80 warkat ybalal balal konko yadma lik wel malat nawe
Dec 20, 2021አመሰግናለሁ።
Dec 22, 2021እኔ ከሌሎቹ የተለየ ሀሳብ ነው የሰማሁት የበውቀቱ ስዩም ወግ ላይ ነው። ስለ "ሎጋው ሽቦ" እና ስለ ሰማንያ ትዳር ትንሽ ብሎ ወጉን ይቀጥላል። እና አሁን ላይ እርግጠኛ ሆኜ ባላስታውሰውም የሰማንያ ትዳር የሚባለው ወንዱ ቢፈታት ሰማንያ ሽልንግ የመክፈል ግዴታ ስላለበት ነው የሚል ሀሳብ ነው የሚያነሳው።ብዙ ውሽሞች ይኖሯቸው ስለነበር ከእነሱ በተለየ ትኩረት እንዳላቸው ለማሳየት ነው ክፍያው የሚሰጠው ስያሜውም እንደዛ የሆነው ከዚሁ ነው የሚል ሀሳብ ሰምቻለሁ።
Dec 23, 2021እድሜ ልክ ማለት ነው...የድሮ ሠዎች እስከ 80 ነበር ማለት ነው ሚቆዩት🙊
Dec 20, 2021