#health
ሰላም ሰዎች ጉንፋን ሲይዘኝ ሁል ጊዜ like ጉሮሮዬ ጋ የሆነች ትንሽዬ ነገር ተቀምጣ ታስለኛለች በቀን ዉስጥ maybe 3 ወይም 4 ጊዜ እንደዚህ ያረገኛል ሳሉ ደሞ ውሃ ካልጠጣው በፍጹም አይቆምም ያም ቢሆን ግን ሲያስለኝ በቃ እያስለቀሰኝ ነው ለሊት'm ጨምሮ. እና በቃ ልክ ሊያስለኝ ሲል አውቀዋለሁ የሆነች ነገር የማትባል ነገር ነች pls pls pls cause'un ena how to get rid of it yemilew'n ngerugn doctor'och weym kezi befit endezi argwachw yemiyawk sewoch be egziabher pls erdugn🙏🙏 Google ley lagenew slalchalku new biyans mn endehone tebebregun Amesegnalew!!
Dec 20, 20210 engagements