Guys nuro betam eyekebedeg new sera felege atechalew ena guys befinancial wey demo muya bemasetemare liredag yemichele derejet kale esti tekumug
Dec 19, 2021#GoodayOn በምግብ ዝግጅት ፣ የቤት አያያዝ/ፅዳት ፣ የቤት ፊኒሺንግ (የጂፕሰም ፣ ቀለም ቅብ) ፣ ቧንቧ ስራ እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስልጠና ለሚፈልጉ ወጣቶች በMasterCard Foundation ድጋፍ First Consult PLC በ BRIDGES Programme ነፃ የክህሎት ማሻሻያ ስልጠና አዘጋጅቷል:: ለስልጠናው ለመመዝገብ በስራ ሰዓት 9675 መደወል እንደሚቻል GoodayOn አሳውቋል:: ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና በ GoodayOn መተግበሪያ ላይ የስራ እድል ቅድሚያ ያገኛሉ:: GoodayOn መተግበሪያን ለማውረድ https://cutt.ly/JWR6vZb - ቴሌግራም ቻናል ፤ @goodayOn #ጉዳይ 9675
Dec 20, 2021