Hey guys artificial snake🐍 yet lagegn echilalew...please i really need to buy and if you know the price...
Dec 19, 2021ስለዚህ ነገር ስታወራ ባለፈው አመት የሆነ ካምፓስ የተከሰተ ነገር ትዝ አለኝ እና አንተም እንደዛ ካሰብክ ትምህርት ትወስድበታለህ በሚለው ላካፍልህ አሰብኩ... ልጅቷ የዋተር ኢንጅነሪንግ ተማሪ ነች ግቢ ውስጥ ከገባች ሁለት አመት አስቆጥራለች አንድ እለት ከክፍል ስትወጣ ጏደኞቿ ተነጋግረው ለጨዋታ በሚል ዘመነኛ ቀጭድ(ፕራንክ) ይሄንን እባብ መሰል ነገር ያነገበችው ቦርሳዋ ጀርባ ላይ ያስሩባትና ይሯሯጣሉ እየተጯጯሁ ልጅት ምን መጣ ብላ ዞር ስትል እባቡ ተንጠልጥሎ ወደታፋዋ ይነካካታል በድንጋጤ የእውር ድንብሯን ስትበረግግ የነበረችበት ፎቅ ሶስተኛ ነበር ይከዳትና ተገልብጣ ትፈጠፈጣለች ያ ሁሉ ሳቅ ወደ ዋይታ ተቀይሮ ልጅትን ለማዳን ወደ ጤና ጣቢያ ብትሆድም ጭንቅላቷ ውስጥ ደም በመፍሰሱ እና ፊብሷ ተሰብሮ ሳምባዋን ፓንክቸር በማድረጉ ልጅቷ ህይወት ሳትደርስ ማለፉን አንድ የጤና ረዳት አጫውቶኛል... እና ምን ለማለት እንደፈለኩ ከገባሽ ልቦና ይስጥህና ቆም ብለህ አስብ....
Dec 20, 2021