Yotor11979
#religion
ሰላም የ ask anything ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ዛሬ አንድ ነገር እንድትተባበሩኝ እፈልጋለሁ የአንድ መንፈሳዊ የወጣት ማህበር አባል ነኝ እና ለመጭው የጥምቀት በአል ቲሸርት ለማሳተም አስበናል እና የቲሸርቶችን ዲዛይን መምረጥ የእኔ ሀላፊነት ነው እና gays Please ስልካችሁ ላይ ያለ ወይም ከዚህ በፊት social media ላይ ያያችሁት የመንፈሳዊ ቲሸርት ዲዛይን ካለ ላኩልኝ
Dec 19, 20213 engagements