ምን መሰላቹ አዲስ ተከራይ አከራይተን ነበር እና ትንሽዬ ልጅ አላት በአጠገቧ ስናልፍ በአሽሙር ትሰድበናለች እኔን እና እናቴን እና ስም ለማጥፋት እና ነገር ፈልጎ ከጊቢያችን ለመውጣት ቆርጣ ተነስታለች ሰበብ በጣም እየፈለገች ነው እናቴም ትግስት የላትም ተከራይዋ ከገባች ገና 15 ቀኗ ነው። በዉሀ ምክንያት ጠዋት ከእናቴ ጋር ተጣሉ,በ እኛ ጊቢ ውሀ ሊመሻሽ ሲል እና ጠዋት ላይ ነው የሚቀዳው እሷ ግን ማታ 3 ሰዓትላይ መጣች... ,እናቴ በቃ ውጪ ስትላት የ 3 ወር ጊዜ አለኝ አለች እኔ ራሱ በጣም ነው የጨነቀችኝ ኡፍፍ እንዴት ላድርግ?
Dec 19, 2021Enante erasu lmn sewn tasakekalachu ho😐wha bmtach time bikdu mn albet keflwm yesakeku tewu tewu tewu akrayoch
Dec 19, 2021