ሰላም እንዴት ናቹ እስቲ ምታቁ ከሆነ ስለ ኤሌክትሮኒክስ ወይም አሰርቶ ሚያቅ ካለ ቴሌቪዥናችን ምስሉ አይታይም ድምፅ ብቻ ነው ምንም ብርሀን የለው አይበራም እና አሰርቶ ሚያቅ ካለ ወይም እውቀት ያለው ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል ?🙏🙏 Superfine ነው ፉላት 34 ኢንች pls guys አመሠግናለው 🙏
Dec 18, 2021ምን ኖሮ ምን ያሳይክ ወንድሜ አፍሮ እኮ ነው እንዳለ በዛ ጋር ወያኔ ሀገር ታፈርሳለች በዚህ ጋር ሶደሬ ቲቪ በባህሬን ከድርና በሄኖክ ድንቁ ይላጥብናል እንዳይደብራችሁ ብሎ ነው ድምፁም አለመጥፋቱ።
Dec 18, 2021