አንድ የቢዝነስ ሃሳብ አለኝ ትምህርትም ልምድም አያስፈልገውም ግን ታማኝ እና አብሮ የመስራት ፍላጎት ያለው ሰው ያስፈልጋል እንዴት ሰዎችን ማግኘት ይቻላል ?
Dec 18, 2021Am intersted
Dec 19, 2021አንድ የቢዝነስ ሃሳብ አለኝ ትምህርትም ልምድም አያስፈልገውም ግን ታማኝ እና አብሮ የመስራት ፍላጎት ያለው ሰው ያስፈልጋል እንዴት ሰዎችን ማግኘት ይቻላል ?
Dec 18, 2021Am intersted
Dec 19, 2021አዲስ ቻናል ከፍቼ ነበር ለማንኛውም ቢዝነስ እና የኮሚሽን ስራ ሚሆን ማለት ነው ። እንዴት ነው ምንሰራው ካላችሁኝ 1. ቻናሉን የራሳችሁ አድርጋችሁ ምሰሩትን ስራ ማስተዋወቅ ደንበኛ ማፍራት ትችላላችሁ ። 2. ቻናሉ ላይ የሚለቀቁ የሌሎች ሰዎችን ጥያቄ ላይ ሪሰርች በማድረግ ኮሚሽን ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ ። ለምሳሌ ፣ ሚከራይ ቦታ ፈላጊ ካለ በመፈለግ ፣ የሆነ ዕቃ መግዛት ሚፈልግ ካለ ከገዢ ጋር በማገናኘት 3. በአከባቢያችሁ (በምኖሩበት ቦታ) ያሉ የሌሎች ሰዎች ወይም የቤተሰብ ነገሮችን በመሸጥ በማከራየት ወይም በማስተዋወቅ ኮሚሽን ማግኘት ትችላላችሁ ። 4 ወይም ሌላ እሰራዋለሁ ወይም ቻናሉን ለዚህ ነገር እጠቀምበታለሁ ብላችሁ ምታስቡት ነገር ካለም ይቻላል @Addis_Business ላይ ዝርዝሩን ማየት ይቻላል
Dec 19, 2021Ene lel neber already bzu tamagn sew kedmognal llz bro melkam edl
Dec 18, 2021🙋♂አብረን መስራት እንችላለን።
Dec 18, 2021አዲስ ቻናል ከፍቼ ነበር ለማንኛውም ቢዝነስ እና የኮሚሽን ስራ ሚሆን ማለት ነው ። እንዴት ነው ምንሰራው ካላችሁኝ 1. ቻናሉን የራሳችሁ አድርጋችሁ ምሰሩትን ስራ ማስተዋወቅ ደንበኛ ማፍራት ትችላላችሁ ። 2. ቻናሉ ላይ የሚለቀቁ የሌሎች ሰዎችን ጥያቄ ላይ ሪሰርች በማድረግ ኮሚሽን ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ ። ለምሳሌ ፣ ሚከራይ ቦታ ፈላጊ ካለ በመፈለግ ፣ የሆነ ዕቃ መግዛት ሚፈልግ ካለ ከገዢ ጋር በማገናኘት 3. በአከባቢያችሁ (በምኖሩበት ቦታ) ያሉ የሌሎች ሰዎች ወይም የቤተሰብ ነገሮችን በመሸጥ በማከራየት ወይም በማስተዋወቅ ኮሚሽን ማግኘት ትችላላችሁ ። 4 ወይም ሌላ እሰራዋለሁ ወይም ቻናሉን ለዚህ ነገር እጠቀምበታለሁ ብላችሁ ምታስቡት ነገር ካለም ይቻላል @Addis_Business ላይ ዝርዝሩን ማየት ይቻላል
Dec 19, 2021አብረን እንስራ@Selam_dessta

Dec 19, 2021I'm here if you give me a chance
Dec 19, 2021@EdelEYZ
Dec 18, 2021@Nafime
Dec 18, 2021Here I'm
Dec 18, 2021Contact me @binilazio
Dec 18, 2021